← ጨረታዎችን ፈልግ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አዲስ አበባ ከተማ፣ በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7 ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ ባስገነባው የዋናው መስሪያ ቤት ሕብር ሕንፃ ብሎክ “ቢ” ላይ የሚገኘውን ዘጠነኛ /9ኛ/ ወለል እንዲሁም ብሎክ “ኤ” ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ወለል ላይ የሚገኙትንና የተለያዩ ስፋት ያላቸውን አስራ አንድ/11/ ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ክፈት
HB Hibret Bank S.C.Hibret/002/2019ግልጽ ጨረታጨረታ የሚዘጋበት ቀን: ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም 10:00 (Oct 25, 2026)3 ሰዓት 12 ደቂቃ ቀርቷል
ዝርዝሮች
- ዓይነት
- ግልጽ ጨረታ
- ክልል
- Addis Ababa
- ዘርፎች
- ግብርናና የግብርና ግብዓቶችጽዳት፣ ጥበቃና የፋሲሊቲ አገልግሎቶችአይቲ፣ ሶፍትዌርና ቴሌኮምግንባታና ሲቪል ሥራዎችማማከርና ጥናትስልጠናና አቅም ግንባታኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስማሽነሪና መሣሪያዎችሚዲያ፣ ማስታወቂያና ህትመትምግብ፣ መስተንግዶና ሆቴልየቤትና የቢሮ ዕቃዎችየሕክምና ዕቃዎችና መሣሪያዎችኬሚካሎችና ቤተ ሙከራየቢሮ ዕቃዎችና የጽሕፈት መሣሪያዎችሪል እስቴትና ኪራይንግድና ጠቅላላ አቅርቦቶችእንጨት፣ ብረትና የግንባታ ዕቃዎችጨርቃጨርቅ፣ አልባሳትና ዩኒፎርምትራንስፖርትና ሎጂስቲክስተሽከርካሪዎችና መለዋወጫዎች
- ጨረታ የሚዘጋበት ቀን
- ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም 10:00 (Oct 25, 2026)
- ጨረታ የሚከፈትበት ቀን
- ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም 04:00 (Oct 26, 2026)
- የሰነድ ዋጋ
- ETB 500.00
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
- ETB 25.00
- የጨረታ ማስከበሪያ ዓይነት
- CPO
ሎቶች
Lot 1
ግብርናና የግብርና ግብዓቶች