← ጨረታዎችን ፈልግ

ኢንተርፕራይዙ የERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors ጨረታ ቁጥር 16/2019 ያወጣን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ኢንተርፕራይዙ ጨረታው ላይ ማስተካከያ ማድረግ ስለፈለገ ከታች በተዘረዘሩት ማስተካከያ የኢንተርፕራይዙ ፍላጎት መሰረት ያደረገ የቴክኒካል ፕሮፖዛል እንድታቀርቡ እንገልፃለን፡፡ ክፈት

IS Integrated Software Systems16/2019የፕሮፖዛል ጥያቄ (RFP)ጨረታ የሚዘጋበት ቀን: የካቲት 21 ቀን 2019 ዓ.ም 09:00 (Feb 28, 2027)126 ቀን 2 ሰዓት ቀርቷል

ዝርዝሮች

ዓይነት
የፕሮፖዛል ጥያቄ (RFP)
ክልል
Addis Ababa
ዘርፎች
ግብርናና የግብርና ግብዓቶችጽዳት፣ ጥበቃና የፋሲሊቲ አገልግሎቶችአይቲ፣ ሶፍትዌርና ቴሌኮምግንባታና ሲቪል ሥራዎችማማከርና ጥናትስልጠናና አቅም ግንባታኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስማሽነሪና መሣሪያዎችሚዲያ፣ ማስታወቂያና ህትመትምግብ፣ መስተንግዶና ሆቴልየቤትና የቢሮ ዕቃዎችየሕክምና ዕቃዎችና መሣሪያዎችኬሚካሎችና ቤተ ሙከራየቢሮ ዕቃዎችና የጽሕፈት መሣሪያዎችሪል እስቴትና ኪራይንግድና ጠቅላላ አቅርቦቶችእንጨት፣ ብረትና የግንባታ ዕቃዎችጨርቃጨርቅ፣ አልባሳትና ዩኒፎርምትራንስፖርትና ሎጂስቲክስተሽከርካሪዎችና መለዋወጫዎች
ጨረታ የሚዘጋበት ቀን
የካቲት 21 ቀን 2019 ዓ.ም 09:00 (Feb 28, 2027)
ጨረታ የሚከፈትበት ቀን
የካቲት 21 ቀን 2019 ዓ.ም 09:30 (Feb 28, 2027)
የሰነድ ዋጋ
ETB 300.00
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
ETB 0.00
የጨረታ ማስከበሪያ ዓይነት
የለም

ሎቶች

Lot 1

ግብርናና የግብርና ግብዓቶች