CCheretify

ኢንተርፕራይዙ የERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors ጨረታ ቁጥር 16/2019 ያወጣን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ኢንተርፕራይዙ ጨረታው ላይ ማስተካከያ ማድረግ ስለፈለገ ከታች በተዘረዘሩት ማስተካከያ የኢንተርፕራይዙ ፍላጎት መሰረት ያደረገ የቴክኒካል ፕሮፖዛል እንድታቀርቡ እንገልፃለን፡፡